Mobile | + 251 912 040318 |
Sub City | Addis Ketema |
Woreda | 11 |
Location | Addis Ketema, Addis Ababa, Ethiopia |
Primary Category | Service | አግልግሎት |
At Bemnet, Haymanot, and Friends Food Preparation, we believe that every event should be a unique and memorable experience. That's why we work closely with each client to create customized menus tailored to their specific tastes, preferences, and dietary needs. Our team of experienced chefs and event planners will work with you every step of the way to ensure that your event is a success, from menu planning to table settings.
በዕምነት፣ ሐይማኖት እና ጓደኞቻቸው ምግብ ዝግጅት:- አገልግሎታችን ሁሌም ልዩ እና የማይረሳ አሻራ አሳርፎ ማለፍ አለበት ብለን እናምናለን። ለዚህም ነው ከእያንዳንዱ ደንበኛ ጋር በቅርበት የምንሰራው ።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
የኬቲሪንግ አገልግሎት
ለሠርግ፣ ለልደት እና ለሀዘን ለመልስ የኬትሪንግ አገልግሎት ይሰጣል
ለሆቴሎች ፣ ለትምህርት ቤቶች እና ለተለያዩ የመንግስት እና የግል ስብሰባዎች ላይ የቡፌ እና የምግብ ዝግጅት አገልግሎት ይሠጣል።